Light Travel Agent logo

Privacy Policy
የግላዊነት ፖሊሲ

Light Travel Agent app · Last updated 14 October 2026

Who we are

The Light Travel Agent app ("the app") is provided by Light Travel Agent, a visa consultancy in Addis Ababa, Ethiopia (Bete Sayda Building, 4th floor, office 407, 6 Kilo). The app is available on Google Play and at lighttravelagent.com/app.

What the app collects

The app does not collect, store or send your personal data to our servers. It has no user accounts, no advertising and no analytics or tracking tools.

Information you send us

If you contact us (for example by WhatsApp, Telegram, phone or email) and share your name, phone number, travel plans or documents, we use this only to give you our visa consultation services. We do not sell or rent your information. We keep it only as long as needed for your case or as required by law, and you can ask us to delete it.

Third-party services

Children

The app is meant for adults planning travel. Children's visa matters are handled through a parent or guardian. We do not knowingly collect personal data from children through the app.

Changes

If we change this policy, we will update this page and the date above.

Contact

Light Travel Agent · Email: tewachew@lighttravelagent.com · Phone: +251 94 024 2401, +251 91 774 7474

እኛ ማን ነን

የላይት ትራቭል ኤጀንት መተግበሪያ ("መተግበሪያው") በአዲስ አበባ፣ ኢትዮጵያ (6 ኪሎ፣ ቤተ ሳይዳ ሕንፃ፣ 4ኛ ፎቅ፣ ቢሮ ቁጥር 407) የሚገኘው የቪዛ አማካሪ ድርጅት ላይት ትራቭል ኤጀንት የሚያቀርበው ነው። መተግበሪያው በGoogle Play እና በlighttravelagent.com/app ይገኛል።

መተግበሪያው የሚሰበስበው መረጃ

መተግበሪያው የእርስዎን የግል መረጃ አይሰበስብም፣ አያስቀምጥም ወደ አገልጋያችንም አይልክም። የተጠቃሚ መለያ፣ ማስታወቂያ ወይም የመከታተያ መሣሪያ የለውም።

እርስዎ የሚልኩልን መረጃ

ሲያገኙን ስምዎን፣ ስልክ ቁጥርዎን፣ የጉዞ ዕቅድዎን ወይም ሰነዶችዎን ቢያጋሩን፣ የምንጠቀምበት የቪዛ ማማከር አገልግሎት ለመስጠት ብቻ ነው። መረጃዎን አንሸጥም አናከራይም። ለጉዳይዎ ወይም በሕግ ለሚያስፈልገው ጊዜ ብቻ እናስቀምጣለን፤ እንድናጠፋው መጠየቅም ይችላሉ።

የሌሎች አገልግሎቶች

ወደ ዋትስአፕ፣ ቴሌግራም፣ ፌስቡክ፣ ዩቲዩብ እና ጎግል ማፕስ የሚወስዱ አገናኞች የራሳቸው የግላዊነት ፖሊሲ አላቸው። በAndroid ላይ መተግበሪያው ድረ-ገጻችንን በGoogle Chrome በኩል ይከፍታል።

ለውጦች

ይህን ፖሊሲ ከቀየርን ይህን ገጽ እና ከላይ ያለውን ቀን እናዘምናለን።

አድራሻ

ላይት ትራቭል ኤጀንት · ኢሜይል፦ tewachew@lighttravelagent.com · ስልክ፦ +251 94 024 2401፣ +251 91 774 7474

© 2026 Light Travel Agent