What happened: On 29 October 2026, the U.S. Court of Appeals for the Ninth Circuit granted the U.S. government's emergency request and paused (“stayed”) the 14 October order of District Judge Jinsook Ohta. That order had told the State Department to reopen the DV-2027 green card lottery.
ጥቅምት 19 ቀን 2019 ዓ.ም. (29 October 2026) የአሜሪካ ዘጠነኛው ወረዳ ይግባኝ ሰሚ ፍርድ ቤት፣ የዲቪ-2027 ሎተሪ ምዝገባ እንዲከፈት የሥር ፍርድ ቤት የሰጠውን ትዕዛዝ ለጊዜው አግዷል። ስለዚህ ምዝገባው አልተከፈተም፤ November 1 የተባለው የመክፈቻ ቀን ታግዷል፣ አዲስ ቀንም አልተገለጸም። ይግባኙ ገና በሂደት ላይ ነው።
ማሳሰቢያ፦ አሁን “እናስመዘግባለን” ብሎ ገንዘብ ለሚጠይቅ ማንም አይክፈሉ። ሎተሪው ሲከፈት ብቸኛው ይፋዊ ድረ-ገጽ dvprogram.state.gov ሲሆን የምዝገባ ክፍያው 1 የአሜሪካ ዶላር ብቻ ነው።
We will share the news as soon as registration officially opens, and help you prepare a correct entry. Light Travel Agent is a private consultancy in Addis Ababa, Ethiopia. It is not an official DV website and has no connection with the U.S. Government, the U.S. Embassy or the DV program.
ምዝገባው በይፋ ሲከፈት ወዲያውኑ እናሳውቃለን። ላይት ትራቭል ኤጀንት ከአሜሪካ መንግሥት፣ ከኤምባሲው ወይም ከዲቪ ፕሮግራም ጋር ምንም ግንኙነት የለውም።
This is news, not legal advice. Rules can change – always confirm on official U.S. Government websites.